"በዚህ እድሜ ቁመት መጨመር አይቻልም የሚል ፅኑ እምነት ነበረኝ። ቀኑን ሙሉ ኮምፒውተር ላይ ተቀምጬ ስለምሰራ ጀርባዬ ጎብጦ ቁመቴ አጥሮ ይታይ ነበር። መጽሐፉ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ የአከርካሪ ዲስኮችን እንዴት ማፍታታትና ማስተካከል እንደሚቻል ያብራራል። ለ5 ወራት ልምምዶቹን አድርጌ ጎባጣነቴ ሲስተካከል 6.5 ሳንቲሜትር አገኘሁ። አቋሜ ቀጥ ሲል በራሴ ያለኝ መተማመን ሙሉ በሙሉ ተቀይሯል።"
BHM የቁመት መጨመሪያ ፕሮግራም
አብዛኛው ሰው ከተወሰነ ዕድሜ በኋላ ቁመት መጨመር እንደማይችል ይነገረዋል። ይህ መጽሐፍ ግን ከዚህ የተለየ እውነታን ያረጋግጣል። ባለፉት ሶስት አመታት ከ 10,000 በላይ ሰዎችን ሲያግዝ የቆየው ይሄ መጽሐፍ በውስጡ የተረጋገጡ ዘዴዎችን፣ ሳይንሳዊ ማብራሪያዎችን እና ልክ በዚህ ዘዴ ቁመታቸውን የጨመሩ ሰዎች ላይ የታዩ እውነተኛ የለውጥ ማስረጃዎችን በውስጡ ይዟል።
Rate this book
What buyers say
4.8"Only 10 weeks in, but fixing my forward-head posture and rounded shoulders completely changed how tall I look. People I haven't seen in months are already asking if I had a late growth spurt. Worth it just for the massive confidence boost."
"Gained an inch in seven weeks just by fixing my spinal compression. Simple, honest, and worth every dollar.
"ወደ ካምፓስ ከመግባቴ በፊት አቋሜን መቀየር ፈልጌ ነበር። መጽሐፉ ላይ የተፃፉትን ተከተልኩ። ገና በሁለት ወር ተኩል ውስጥ 5.5 ሳንቲሜትር ጨመርኩ፤ ቤተሰቦቼ ራሱ በአጭር ጊዜ ውስጥ እንዴት እንደረዘምኩ እያደነቁ ነው።"
"ለአየር መንገድ ካቢን ክሩ (Cabin Crew) ፈተና ለመቀጠር 2 ሳንቲ ሜትር ብቻ ቀርቶኝ ተመልሼ በከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ነበርኩ። ይሄን መጽሐፍ ሳገኘው የመጨረሻ ሙከራዬን ላድርግ ብዬ ነው። ለ6 ወራት ሙሉ በመጽሐፉ ላይ የተጠቀሱትን የአመጋገብ ስርዓት፣ የጀርባ አጥንት መወጠር እና ፖስቸር (posture) ማስተካከያ በየቀኑ አደረግኩ። ባለፈው ሳምንት ሄጄ ስመዘን ከሚፈለገው ቁመት በላይ ሆንኩኝ! ለኔ ህይወቴን የቀየረ መጽሐፍ ነው ማለት እችላለሁ።"
"My younger brother had a massive growth spurt last summer and passed me, which was honestly a huge hit to my ego. I bought this guide out of frustration, expecting typical internet fluff. Instead, it’s mostly biomechanics: fixing pelvic tilt, targeted spine decompression, and strict sleep timing to trigger recovery. It takes real discipline—I didn’t miss a day for five months. I went from 5'7" to 5'8.5", and the difference in how I carry myself day-to-day is night and day."
"እውነቱን ለመናገር መጀመሪያ ቴሌግራም ላይ ሳየው እንዲሁ ገንዘብ ለመብላት የተሰራ ማስታወቂያ መስሎኝ ነበር። ግን ጓደኞቼ ሁላ ረዝመው እኔ ብቻ ቀጭጭ ብዬ ስቀር የነበረኝ ንዴት ገፋፍቶኝ ገዛሁት። በመጽሐፉ ውስጥ ያሉትን የመለጠጥ (stretching) እንቅስቃሴዎች እና የእንቅልፍ ሰዓት አያያዝ ለ3 ወር ሳላቋርጥ ተግባራዊ አደረግኩ። ትላንትና በሩ ላይ አባቴ የለካልኝን ምልክት ስናየው 3 ሳንቲ ሜትር ጨምሬያለሁ! ሱሪዎቼም ከታች ትንሽ ማጠር ጀምረዋል። ተስፋ ሳትቆርጡ በደንብ ከሰራችሁበት ውጤት አለው።"
"እውነቱን ለመናገር መጽሐፉን ስገዛው ብዙም እምነት አልነበረኝም። የትምህርት ቤቴ የቅርጫት ኳስ ቡድን ውስጥ ለመግባት ጥቂት ሳንቲሜትር ቁመት ይጎድለኝ ነበር። ባልጠበቅኩት ፍጥነት 3 ሳንቲሜትር ጨምሬ ለቡድኑ ማለፍ ችያለሁ። ትልቁ ሚስጥር መመሪያውን በትክክል መከተል ነው።"
"በቁመቴ ምክንያት በተለይ ከሴቶች ጋር ባለኝ ግንኙነት በራስ የመተማመን ስሜቴ በጣም የወደቀ ነበር። መጽሐፉን ገዝቼ መጠቀም ከጀመርኩ ገና 2 ወር ከአስራ አምስት ቀን አካባቢ ነው የሆነኝ። ገና ስጀምር ጀርባዬ በጣም ጎብጦ እንደነበር ገባኝ። አሁን ጀርባዬ ቀጥ ብሏል፣ አካሄዴ ተስተካክሏል፤ ያየኝ ሰው ሁሉ 'ቀደም ሲል አጠር ትል ነበር እንዴት እንዲህ ረዘምክ?' እያለኝ ነው። አጥንት ለማደግ ጊዜ ቢወስድም በአጭር ጊዜ ውስጥ የሚሰጠው የሰውነት አቋም ለውጥ ራሱ በራስ መተማመኔን መቶ ፐርሰንት መልሶልኛል።"
"እኔ የሶፍትዌር ባለሙያ ነኝ፣ ቀኑን ሙሉ ኮምፒውተር ፊት ተቀምጬ ስለምውል ጀርባዬ ተጎብጦ ቁመቴ ጭምር ቀንሶ ነበር። በዚህ እድሜ ቁመት አይጨምርም የሚለውን ወሬ ሰምቼ ተስፋ ቆርጬ ነበር። ይሄን መጽሐፍ አንብቤ በውስጡ ያሉትን የአከርካሪ አጥንት ማራዘሚያ (spinal decompression) ልምምዶች ለ7 ወር ሳላቋርጥ ሰራሁ። በሚገርም ሁኔታ 3.5 ሴ.ሜ ጨምሬያለሁ። ዕድሜያችሁ ከ20 በላይ ለሆናችሁ ሰዎች የምለው ነገር ቢኖር፡ ትዕግስት እና ዲስፕሊን ካላችሁ በእርግጠኝነት ይሰራል፣ አስማት ሳይሆን ሳይንስ ነው።"
"ጂም እሰራለሁ ግን ቁመቴን መጨመር ሁሌም ህልሜ ነበር። አብዛኛው ሰው 'ከ21 ዓመት በኋላ አጥንት አይረዝምም' ስለሚል ብዙም አልጠበቅኩም ነበር፤ ዝም ብዬ ነው የገዛሁት። ግን መጽሐፉ ውስጥ ያለው እውቀት ጥልቅ ነው። በተለይ የዳሌ እና የታችኛው አከርካሪ አጥንት መስተካከል ላይ የተሰጡት ቴክኒኮች አስገራሚ ናቸው። ለ9 ወራት ያህል በትዕግስት ሰራሁበት። አሁን ከድሮው ሙሉ ለሙሉ የተለየ ቁመት አለኝ። ቁልፉ ነገር በአንድ ሌሊት ለውጥ አለመጠበቅ እና በየቀኑ ልምምዱን ማድረግ ነው።"
"When you're pushing 29, common wisdom tells you that gaining any height is physically impossible. I’m a software developer, which means I sit hunched in a chair for nine hours a day. Over time, poor posture compressed my spine so badly that I had visibly shrunk, and I dealt with constant neck stiffness. I picked this up mostly hoping to fix my posture and relieve the tension, but the results went far beyond that. The book focuses heavily on thoracic decompression, pelvic alignment, and joint spacing. It requires daily consistency—it’s definitely not for anyone looking for an effortless overnight fix. I followed the routines religiously for eight months. At my last annual physical, I measured nearly 4.5 cm (about 1.75 inches) taller than my previous checkup. Part of that was reclaiming height I lost to slouching, but the rest came from genuine realignment and joint decompression. My chronic backaches are gone, my jackets fit completely differently across the shoulders, and people at work actually asked what shoes I was wearing."
